ስለ እኛ

ተልዕኮ

በማስረጃ ላይ የተመሰረተ የፖሊሲና የስትራቴጂ ጥናት በማካሄድ፣ ጥራት ያለው እና በቴክኖሎጂ የተደገፈ የአቅም ግንባታ ስልጠና በመስጠት፣ ተግባራዊ የምክር አገልግሎት በማቅረብ የአመራርና የተቋማት የመፈጸም ብቃት ማጠናከር እና ዘላቂ ሁለንተናዊ ልማትን ማጎልበት።

ራዕይ

በ2023 ዓ.ም በቴክኖሎጂ ላይ የተመሰረተ የአቅም ግንባታ እና ተፅዕኖ ፈጣሪ የፖሊሲ ጥናቶችን በማካሄድ ግንባር ቀደም የልቀት ማዕከል ሆኖ ማየት።

ዋና እሴቶች

v ልህቀትበሁሉም ሥራ ውጤታማነትና ጥራትን መጠበቅ

v ታማኝነት - ግልጽነት፣ ተጠያቂነት እና ሥነ-ምግባር

v ማስረጃ-ተኮርነት -  ውሳኔን በሳይንሳዊ መረጃ ላይ መመስረት

v ፈጠራ -  አዲስ ሀሳብና ዘመናዊ መፍትሄ መፍጠር

v አካታችነት -  ሁሉን አካታች እና እኩል እድል

v ትብብር -  ከተቋማትና ከአጋሮች ጋር ተቀናጀ ሥራ

መሪ ቃል

                                                             ዕውቀት ለሁለንተናዊ ብልጽግና